Song Lyrics

ምልክት አለኝ

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
የሞት መላእኩ በበር ስላለፈ የግብጻውያን በኩር ሁሉ ተራገፈ ሞት ቤቴ አልገባ አልተወጋ ጐኔ ለምልክት ረጭቶት ደሙን በጉ በእኔ አዝ:- ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ ምልክት አለኝ (4x) ልዩነት አለኝ (4x) አንድ ዕውቀት ገባብኝ አገኘኝ በሙሉ ይገለኛል የሚል ሳርና ቅተሉ የገዳዬን ዱላ እንደፈራሁ አይቶ ቀስቅሶ አስመለጠኝ ምልክትን ሰጥቶ ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (2x) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) ሞት እንዳይስቅብኝ ጐልጐታ አናት ላይ ሲኦል እንዳይዘኝ መንግሥተ ሰማይ ምድራዊ እርካታን ያጣሁ ቢመስለኝ የዋጋ ተመን ግን ሰቅያለው አዝ:- ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ ምልክት አለኝ (4x) ልዩነት አለኝ (4x) ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (2x) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) አዝ:- ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ ምልክት አለኝ (4x) ልዩነት አለኝ (4x) ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (2x) ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection