አዝ:- አምላክ ከሆነ ለእኛ ከሞተ ከሰማይ ወርዶ እኛን ከአዳነ (2x) ኧረ እንዲህም አለ አምልኮ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኧረ እንዲህም አለ ዕልልታ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኢየሱስን ያድናል ብለው ኢየሱስን አምላክ ነው ብለው ኢየሱስን ጌታዬ ብለው ኢየሱስን አባት ነው ብለው ሰይጣን ምን አቃጠለው ሰይጣን ስሙ አቃጠለው (2x) ኧረ ይሁን ሽብሸባ ኧረ ይሁን (2x) ከእግዚአብሔር ሌላ ሌላ ሌላ አምላክ አናውቅም ሌላ ሌላ (2x) ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ አማላጅ አናውቅም ሌላ (2x) አዝ:- አምላክ ከሆነ ለእኛ ከሞተ ከሰማይ ወርዶ እኛን ከአዳነ (2x) ኧረ እንዲህም አለ አምልኮ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኧረ እንዲህም አለ ዕልልታ ኧረ እንዲህም አለ (2x) አንድ ጥያቄ አለኝ ሲኦል ለሚሉት እስኪ እነማን ናቸው አንተን የረቱት ይዘመር ይነገር ይሰማ ይህ ወሬ ሞቶ የተነሳ የለም እስከዛሬ ይባል በዘሬ ይመለክ ዛሬ (2x) ኧረ ይሁን ሽብሸባ ኧረ ይሁን (2x) ከእግዚአብሔር ሌላ ሌላ ሌላ አምላክ አናውቅም ሌላ (2x) ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ አማላጅ አናውቅም ሌላ (2x) አዝ:- አምላክ ከሆነ ለእኛ ከሞተ ከሰማይ ወርዶ እኛን ከአዳነ (2x) ኧረ እንዲህም አለ አምልኮ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኧረ እንዲህም አለ ዕልልታ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኧረ እንዲህም አለ አምልኮ ኧረ እንዲህም አለ (2x) ኧረ እንዲህም አለ ዕልልታ ኧረ እንዲህም አለ (2x)