Song Lyrics

ገረመኝ መዳኔ

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
ይሄን ብይዝ ያረካኛል እሱን ይዞ ሌላ ይመኛል አዲስ የለም ሁሉም ከንቱ ሰው አፈር ነው እንኳን ሃብቱ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ እኔ ለእኔ አልሆንኩም ያዝልኝ ሕይወቴን ሞተህ ያዳንክልኝ አንተ ነህ አባቴ አደራ ሕይወቴን ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው መንገዴን ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው (ኦሮምኛ) (3x) በማላውቀው አገር ጓደኛ ባይተዋር እንዳልሆን ብቸኛ ሰበሰብከኝ አባዬ ባለዉለታዬ (2x) ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው መንገዴን ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው እድሜ ልኩን ለፍቶ ለፍቶ ሃብት ንብረት ቤቱን ሞልቶ ጊዜ ሳይሰጥ ለአዳኙ ሞት ወሰደው አይ ሰው ሞኙ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው መንገዴን ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው (ኦሮምኛ) (3x) በማላውቀው አገር ጓደኛ ባይተዋር እንዳልሆን ብቸኛ ሰበሰብከኝ አባዬ ባለዉለታዬ (2x) ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው መንገዴን ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection