Song Lyrics

ማደሪያህ እንዴት ያማረ ነው |

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
(ሃሌሉያ) ሉዑል ሆይ ማደሪያህ እንደምን የተወደዱ ናቸው (ሃሌሉያ) እናመሰግንሃለን (ሃሌሉያ) (3x) ማደሪያህ ውብ ነው (ሃሌሉያ) (4x) አዝ:- ማደሪያህ እንዴት ያማረ ነው (2x) መንፈስህ እንዴት ያማረ ነው (8x) የገባውን ቃልኪዳኑን ያላጠፈ ሲሸከመኝ ለዘመናት ያልሰነፈ በድካሜ የያለኝን ሳይለውጠው ስደርስበት ሁሉንም እንዳለኝ ነው (2x) አዝ:- ማደሪያህ እንዴት ያማረ ነው (2x) መንፈስህ እንዴት ያማረ ነው (8x) ያማረ ነው ማደሪያህ አንተ ያለህበት ጌታዬ ያማረ ነው መኖሪያህ ያማረ ነው የትንቢቱን ቃል ሲፈጽመው በየተራ ተሳስቶ አንዴ ለሰው መች አወራ አወይ አባት ኀጢአቴን ተሸክሞ በአደባባይ እወደዋለሁ ይላል ቆሞ (2x) እንዴት ከአምልኮ እነሳለሁ ከአምልኮ የሚሻል ምንድን ነው እንዴት ከጸሎት እነሳለሁ ከጸሎት የሚያስነሳኝ ምንድን ነው እንዴት መዝሙር አቆማለሁ ከመዘመር የሚሻል ምንድን ነው መዋያዬ ቅድስተ ቅዱሳን ማደሪያዬ ቅድስተ ቅዱሳን (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection