Song Lyrics

ማስረሺያዬ

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
ሃዘኔን የረሳሁብህ ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ ለቅሶዬን የረሳሁብህ ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ አዝ:- ማስረሺያዬ (3x) ማስረሺያዬ (3x) ማስረሺያዬ (4x) እናት ከእናትም በላይ ነው አባት ከአባትም በላይ ነው ማን ልበለው ኧረ ማን (2x) ኧረ ማን ልበለው ኧረ ማን (2x) ወንድም ጋሼ አልኩት መከታዬ አልኩት ተመቸኛ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ሳለቅስ የደረሰ እንባዬን የአበሰ ሰዎች ሲርቁኝ እኔ አለሁልህ ያለኝ ጉድጓዱን አሻገረኝ (2x) ከመንገድ ላይ አነሳኀኝ ያለእድሜዬ አከበርከኝ ሰው አደረከኝ ከትልልቅ ሰዎች ጋራ አደባለከኝ (2x) እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ ሰው ያደረከኝ አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ (4x) እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ ምን እላለሁ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection