የልቡን በር ያንኳኳዉ ደርሶ ስሙን ያደሰዉ ሰው ላድርግህ ሰው ሁን ያለው ያ ምስኪን ልጅ ሥሙ ማነው (2x) አዝ:- እኔ ነኛ ከመንገድ ላይ ያነሳኛ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ የቆምኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ ያገዘኝ የልቤን በር የአንኳኳዉ ሰላም ለአንተ ይሁን የአለዉ ሰው ሊያደርገኝ ወደደና ቤቴ ገባና (2x) የልቡን በር የአንኳኳዉ ደርሶ ስሙን ያደሰዉ ሰው ላድርግህ ሰው ሁን ያለው ያ ምስኪን ልጅ ስሙ ማነው (2x) አዝ:- እኔ ነኛ ከመንገድ ላይ ያነሳኛ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ የቆምኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ ያገዘኝ ብዙ ኀጢአቴን ሁሉ ትቶ እንደገና እድል ሰጥቶ በምህረቱ ያቆመኝ ያ ሰው እኔ ነኝ (2x) የልቡን በር የአንኳኳዉ ደርሶ ስሙን ያደሰዉ ሰው ላድርግህ ሰው ሁን ያለው ያ ምስኪን ልጅ ስሙ ማነው (2x) አዝ:- እኔ ነኛ ከመንገድ ላይ ያነሳኛ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ የቆምኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ ያገዘኝ እድል ሰጪ ለወደቀ በሰዎች ዘንድ ለተናቀ ይዘምራል ዛሬ ቆሞ በእጁ ታክሞ (2x) የልቡን በር ያንኳኳዉ ደርሶ ስሙን ያደሰዉ ሰው ላድርግህ ሰው ሁን ያለው ያ ምስኪን ልጅ ስሙ ማነው (2x) አዝ:- እኔ ነኛ ከመንገድ ላይ ያነሳኛ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ የቆምኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ በምህረቱ ያገዘኝ ትረዳለህ ታግዛለህ አባት ትሆናለህ የወደቀውን አንስተኀው ይዘምራል ያ ትንሽ ሰው መዝሙር ለአንተ ነው (2x)