Song Lyrics

አመቱ የኔ ነው

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
የቅባቱ ስርዐት ወዲያው እንዳለቀ መች ዙፋን ላይ ወጣ ሄደ በግ ጠበቀ ምድረ በዳ ለፍቶ ንጉሥ ካደረገው ለተጠቀመበት መከራም እድል ነው አዝ:- መብቴ ነው (2x) መግባትስ መብቴ ነው ኢየሱስ ስላለ አመቱ የኔ/የአንተ ነው (2x) አመቱ የኔ ነው (4x) በሰፈር አላልፍም አፍሬያለሁ ያልከው የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ አልቋል ቀና በል ነው ለእግዚአብሔር ዘምሩ ብድር ያለባችሁ ድንገት በኢየሱስ የተከፈለላቹህ አዝ:- መብትህ ነው (2x) ወግማ መብትህ ነው ኢየሱስ የባረ ዘበረ ታየ ይኀው??? (2x) ዘበረ ታየ ይኀው (4x) ሰፈሩን ቢዞሩት ቢሽከረከሩት ዘልቀው እንዳይገቡ በእሳት ቀጥሮት ሟርተኛም በለአም ተራራ ይዞራል እስራኤል በድንኳን አምሮበት ቁጭ ብሏል አዝ:- መብቴ ነው (2x) መግባትስ መብቴ ነው ኢየሱስ ስላለ አመቱ የአንተ ነው (2x) አመቱ የእኔ ነው (4x) መብትህ ነው (2x) ወግማ መብትህ ነው ኢየሱስ የባረ ዘበረ ታየ ይኀው (2x) ዘበረ ታየ ይኀው (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection