Song Lyrics

ልዩ

አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ 3x ጌታ ልዩ ነህ ልዩ ነህ 3x የነገስታቱ ንጉስ የጌቶቹ ጌታ በፍጥረትህ እጅ ተያዝህ ታስረህ እኔ ልፈታ የህይወት ምንጭ የሆንኸው የሁሉ አለኝታ እኔ ፅድቅህን እንድወስድ በኃጢአቴ ተንገላታህ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ 3x ጌታ ልዩ ነህ ልዩ ነህ 3x አንተ ልዩ ልዩ ልዩ ነህ ንፁሁ የ እግዚአብሔር በግ አብ በፅድቅህ የረካ ከቅርበት በላይ ቀረብኸኝ ፍጡር አምላኩን ነካ በአንተ በሰማይ ሥፍራ ሁሉንም ሰጠኸኝ አባትህ በዚህ ከበረ ልጁ ልጅ ስታደርገኝ አንተ ልዩ ልዩ ልዩ ነህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection