Song Lyrics

እንደገና

አብዝቼም ቻልከኝ አልሰለቸህም ትግስትህን ያሟጠጥኩኝ መስሎኝ ለካ ልክ የለውም ተስፋ መቁረጤ አላስቆመህም ከፍቅር አላማ ስሰባበር ስትጠግን አለቀ ስል ስትጀምር ምስጋና ለፀጋህ ክብር እንደገና ረዳሄኝ እንደገና አቆምከኝ እንደገና ራራሄኝ እንደገና አቆምከኝ እንደገና እንደገና የማይመጥነኝ ቦታ ፈቅጄ ሲገኝ ፍቅርህን ካልቀመሱት ጋራ ያሸኝን ሲሆን የአዋቂ አጥፊ ደሜን አግፋፊ ብለህ አልተውኝ እየገፋሁ ትቀርበኛለህ በደሌን መቼ ትቆጥራለህ ያለ ልክ ትዎደኛለህ እንደገና ረዳሄኝ እንደገና አቆምከኝ እንደገና ራራልኝ እንደገና አቆምከኝ እንደገና እንደገና (እንድገና) እንደገና እንደገና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection