Song Lyrics

ኃሌሉያ

Hallelujah

ለክፋት የሆነ አለፈኝ ለመልካም ሊሆን ዘገየኝ ከእኔ ይልቅ አወክልኝ ካላየሁት ክፉ ተጠበኩ ለምስጋና ተረፍኩ ለሀሌሉያ ትመሰገንብኝ ወሰንክልኝና የተጠመደልኝ ሳይዘኝ አመለጥኩ በምህረትህ ከጥፋቶችህ ዳንኩ ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ ያማረኝ ሁሉ ከመያዝ እጆቼ በአንተ ተከለከሉ ያፈቀርኩት ወጥመድ ሳይገባኝ ሰበረ እያለቀስኩ አመለጥኩ ለምስጋና ተረፍኩ ለሀሌሉያ ትመሰገንብኝ (ትመሰገንብኝ) ወሰንክልኝና (ወሰንክልኝና) የተጠመደልኝ (ኦሆ) ሳይዘኝ አመለጥኩ (አመለጥኩ) በምህረትህ ኦሆ ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ (ኃሌ ኃሌሉያ) ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ የታሰርኩበትን ሰንሰለት በጠሰ የትላንት አመፃዬን ታገሰ ምን እላለው አንደበት ደካማ ነው እንዲያው ተመስገን (ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ) (ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ) (ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ) (ኃሌሉያ ኃሌ ኃሌሉያ)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection