Song Lyrics

መልካም የምስራች

መልካም የምስራች ለሁሉም ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ከልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ እዳ የለም በመስቀሉ chorus መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) verse አሮጌው ሰው ከነስራው በትሳኤው ኃይል ተገፈፈ እንደገና ተፈጠርን ትንሳኤው እኛን ወለደ የአብ ፍቅር ተገለጠ ፀጋው ከሁሉ በለጠ በልጁ ስለአመንን ህይወት ተፈቀደልን hook (ሰርቶ ስለጨረሰ ተፈፀመ ዘላለም) ከእኛ ምንደምረው ድካም የለም ( ) ጥል በመስቀል ተገድሎ ከእግዚአብሔር ጋር ተታርቀናል chorus መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) verse የሰው ስርዓት እየጠቀሱ የክስ መዝገብ እየመዙ የጌታን እርቅ ለመኮነን በግፊያ ሲተራመሱ ክርስቶስ ነው የፅድቅ ልብሱ ለፍተው ከተሰሚነት ስፍራቸው በእየሱስ ደም chorus መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) pre-chorus መልካም የምስራች ለሁሉም ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ከልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ እዳ የለም በመስቀሉ hook (ክብር ክብር ክብር ለአዳነን) (ክብር ክብር ክብር ለፀጋው) chorus መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች) መልካም(የምስራች)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection