Song Lyrics

ኢየሱስ ብቻ

ኢየሱስ ብቻ የተፈለገ ሁሉ ቢገኝ ለነፍስ ሚሆን ጠብ አይልም ምቾትን በገፍ ቢገዙ ልብን ማሳረፊያ የለም ዕውቀት ቢኖር ወይ መታወቅ ኃይል ቢይዝ ብዙ ንብረት መዳንን ያመጣ የለም ከነገስታት ከመላዕክት ፍቅር የፍቅር ምንጩ ሌላ ቀራቢ የሌለው ብቸኛ መጣኝ መስዋዕት እርቁን በፍትህ የፈፀመው ከልኮች ሁሉ በላይ ልክ በጩኸት ይህን መስክሪ ነፍሴ ትልቁን እውነት ያዥ ይህንን በደንብ አክርሪ ከኢየሱስ ውጪ እውነት የለም ከኢየሱስ ውጪ ህይወት የለም ከኢየሱስ ውጪ መንገድ የለም ከኢየሱስ ውጪ ኢየሱስ እውነት የዘለዓለም ህይወት ብቸኛ መንገድ ከሞት ነፃነት ኢየሱስ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ከኢየሱስ ውጪ እውነት የለም ከኢየሱስ ውጪ ህይወት የለም ከኢየሱስ ውጪ መንገድ የለም ከኢየሱስ ውጪ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection