አዝ፦ ደስ ይበላችሁ (2x) ደግሜ እላለሁ በጌታ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ በመጠራታችሁ ደስ ይበላችሁ ተስፋ ስላላችሁ ደስ ይበላችሁ በአሸናፊው ጌታችሁ ደስ ይበላችሁ እጅግ ሃሤት አድርጉ ደስ ይበላችሁ አዝ፦ ደስ ይበላችሁ (2x) ደግሜ እላለሁ በጌታ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ በዚህ በአንድነታችሁ ደስ ይበላችሁ ኢየሱስ ነው ክብራችሁ ደስ ይበላችሁ ጠላት ቢነሣባችሁ ደስ ይበላችሁ አይተኛም ጠባቂያችሁ ደስ ይበላችሁ አዝ፦ ደስ ይበላችሁ (2x) ደግሜ እላለሁ በጌታ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ምንም ነገር ብታጡም ደስ ይበላችሁ ደግሞም ብታገኙም ደስ ይበላችሁ ጌታ ይክበርባችሁ ደስ ይበላችሁ አዝ፦ ደስ ይበላችሁ (2x) ደግሜ እላለሁ በጌታ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ጌታ ነው ሰላማችሁ ደስ ይበላችሁ በ አንዳች አትጨነቁ ደስ ይበላችሁ ሁሉን በእርሱ ላይ ጣሉ ደስ ይበላችሁ ኢየሱስ ነው ኢኤልሻዳዩ ደስ ይበላችሁ ስላለፈው ነገር ደስ ይበላችሁ ከፊት ስለሚመጣው ደስ ይበላችሁ በረጅሙ ጉዞ አችሁ ደስ ይበላችሁ ኢየሱስ ነው መሪ ያችሁ ደስ ይበላችሁ አዝ፦ ደስ ይበላችሁ (2x) ደግሜ እላለሁ በጌታ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ