Song Lyrics

ያልተባለልህ

Hirut Moges
Lateterahulet Alinorim
ብዙዎች ብዙ ብለውሃል (4x) እግዚኣብሔር ከተባልከው ሁሉ በልጠሃል አምልኮና ስግደት ዛሬም ይገባሃል አምልኮና ስግደት ሁሌም ይገባሃል ያልተባለልህ (4x) ገና ገና ብዙ አለልህ ያልሰማነው ገና ያላየነው ገና ያላወቅነው ገና (3x) ጌታ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና ኢየሱስ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና አምላክ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና አባት ሆይ በአንተ ዘንድ አለና ያልተባለልህ (4x) ገና ገና ብዙ አለልህ ዕውቀትህ ከአዋቂዎች የበላይ ነው ጥበብህ ከጠቢባን በላይ ነው ሥልጣንህ ከሥልጣናትም በላይ ነው ኃይልህም ከሃይላት ሁሉ በላይ ነውግ የእኛ ጌታ የጌቶቹ ጌታ አቤቱ የእኛ ጌታ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ እግዚኣብሔር ትልቅ ነው አና ያላወቅነው (2x) ካመለክንህም በላይ ካከበርንህም በላይ ካደነቅንህም በላይ (3x) ጌታ ሆይ አንተ ነህና የበላይ እግዚኣብሔር ትልቅ ነው እኛ ያላወቅነው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection