አዝ፦ አንተን ታምኜ ኽረ ምን ሆኜ አንተን ታምኜ ጌታዬ ኧረ ምን ሆኜ አንተን ታምኜ ኧረ ምን ሆኜ አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ አንተን ጠበኩኝ አባቴ መቼ አፈርኩኝ አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ ተማመንኩብህ በአንተ አባቴ ከጐኔ ሆነህ ሥትሞላው ቤቴን ምንስ አገኘኝ አንተን ታምኜ ኽረ ምን ልሆን አለህ አዳኜ አለህ አዳኜ (4x) የረዳኝን ያገዘኝን እግዚአብሔርን አመልካለሁ (2x) የረዳኝ አቅም የሆነከኝ እግዚአብሔርን አመልካለሁ (2x) ስንቴ ረዳኽኝ ስንቴ አገዝከኝ ከጐኔ ሆነህ እያበረታኽኝ ባለቀ ነገር ጣልቃ እየገባህ እዚህ አደረስከኝ እጆቼን ይዘህ እጆቼን ይዘህ (4x) አዝ፦ አንተን ታምኜ ኽረ ምን ሆኜ አንተን ታምኜ ጌታዬ ኧረ ምን ሆኜ አንተን ታምኜ ኧረ ምን ሆኜ አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ አንተን ጠበኩኝ አባቴ መቼ አፈርኩኝ አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ ስንቴ ረዳኽኝ ስንቴ አገዝከኝ ከጐኔ ሆነህ እያበረታኽኝ ባለቀ ነገር ጣልቃ እየገባህ እዚህ አደረስከኝ እጆቼን ይዘህ እጆቼን ይዘህ (4x) የረዳኝን ያገዘኝን እግዚአብሔርን አመልካለሁ (2x) የረዳኝ አቅም የሆነከኝ እግዚአብሔርን አመልካለሁ (2x) ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ ቢጐድልም ቢሞላም አመልካለሁ እርሱን ታምኛለሁ አመልካለሁ በፍፁም አልሰጋም አመልካለሁ ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ ያስብኩት ባይሞላም አመልካለሁ ጌታን ታምኛለሁ አመልካለሁ በጭራሽ አልሰጋም አመልካለሁ ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ ቢጐድልም ቢሞላም አመልካለሁ እርሱን ታምኛለሁ አመልካለሁ በፍፁም አልሰጋም አመልካለሁ አመልካለሁ (8x)