እራሴን በራሴ እንዳላስገኘሁኝ በአንተ እንደተሰራሁ ለአንተም እንደሆንኩኝ ይገባኛል እና እዘዝ በህይወቴ ከልካይ የለብህም የአንተ ነው እኔነቴ አዝ፦ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ የምቆጥበው የምሰስተው ክብር የለኝም ሁሉ የአንተ ነው (2x) ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ከአንተ ወዲህ ገዢ ከአንተ ሌላ አባት ማን ሊነግስ ይወዳል ነፍሴንስ ሊሞላት እኔ እንደው የአንተ ነኝ በደም የገዛኽኝ የፍቅርህ ምቾቱ ሌላም አያሰኘኝ አዝ፦ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ክብር የማይገባኝ ያኔ ሳለው ከንቱ ማነው የከፈለልኝ እዳዬን በሞቱ ኢየሱስ አይደለህ ወይ ወርደህ ያነሳኽኝ ታዲያ ክብሬ የቱ ነው ሁሉን ለአንተ አልኩኝ አዝ፦ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ በምስጋና ቅኔ ውዳሴ በመዝሙር እጨምራለሁኝ ይሁን ለአንተ ክብር ምኞቴ የስምህ ክብር መታሰቢያህም ነው በቀንም በሌትም ናፍቆቴ ይሄ ነው አዝ፦ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ የምቆጥበው የምሰስተው ክብር የለኝም ሁሉ የአንተ ነው (2x) ክበር (3x) የእኔ ጌታ ንገስ (3x) የእኔ ጌታ በምን ዓይነት ዜማ በምን ዓይነት በብዙ ዓይነት ዜማ በብዙ ዓይነት በምን ዓይነት ግጥም በምን ዓይነት በብዙ ዓይነት ግጥም በብዙ ዓይነት (2x) ባመሰግንህ ይበቃል አልልም እንዲያንስህ አውቃለው ይህ ለአንተ ትንሽ ነው (4x) ይህ ለአንተ ትንሽ ነው (10x)