Song Lyrics

በአማልክቶች መካከል

Girum Tadesse
Kelibe Yefeleke
ብዙዎች ተነሱ ሃያላን የተባሉ በጦር በሰልፍ ብዛት ስማቸውን ያስጠሩ አልኖሩም አለፉ ሞት አሸነፋቸው ሃያል አንተ ብቻ እያሸነፍካቸው አዝ፦ በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ንጉሥ ሆይ ንገሥ ዘለዓለም (2x) በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ጌታ ሆይ ክበር ዘለዓለም (2x) ታቦቱንም ወሰዱና አቋቆሙት ከዳጐን ጋር መቼ ችሎት ፊቱ ቆመ ያማረው ዳጐን ተሰባበረ (2x) አዝ፦ በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ንጉሥ ሆይ ንገሥ ዘለዓለም (2x) በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ጌታ ሆይ ክበር ዘለዓለም (2x) ይህ ታላቅ አምላክ ይዤ ለማይሰማ አምላክ አልሰግድም በእቶኑ እሳት ብጣል እንኳን ስለሚወደኝ ይደርስልኛል ስለሚወደኝ ፈጥኖ ይመጣል አዝ፦ በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ንጉሥ ሆይ ንገሥ ዘለዓለም (2x) በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ጌታ ሆይ ክበር ዘለዓለም (2x) ከባዖል ነቢያት ጋራ ሲወዳደር ተዐምር ሰራ ሰምቶ በእሳት መለሰ ከእነሱ አምላክ የእኔ በለጠ ከእነሱ አምላክ ኢየሱስ በለጠ አዝ፦ በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ንጉሥ ሆይ ንገሥ ዘለዓለም (2x) በአምልክቶች መካከል እንደአንተ የለም ጌታ ሆይ ክበር ዘለዓለም (2x) ብዙዎች ተነሱ ሃያላን የተባሉ በጦር በሰልፍ ብዛት ስማቸውን ያስጠሩ አልኖሩም አለፉ ሞት አሸነፋቸው ሃያል አንተ ብቻ እያሸነፍካቸው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection