Song Lyrics

አለህ ልዩ ነገር

Girum Tadesse
Kelibe Yefeleke
አዝ፦ ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር (2x) እጅህን አንተ ስትዘረጋ ይጠግባል ፍጥረት ሁሉ በአንተ ደግነት ቸርነት ስምህ ነው አትጥልም አንተን አንተን ሲል ሰው (2x) አዝ፦ ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር ቀን መሽቶ ለጨለመበት ሰው እረፍትን እፎይታን ምጸጠው በሞተው ባበቃ ነገር ላይ ትንሳኤ ሕይወትን ምታሳይ አዝ፦ ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection