ብቻዬን ስኖር በባዕድ ምድር ጐኔ ሆነህ እንደዐይን ምትጠብቅ ሆድ ሲብሰኝ ሳለቅስ ከፍቶኝ አይዞህ ባዬ ምትደርስልኝ አዝ፦ ምነው አቀም ኖሮኝ ችዬው ብከፍልህ ከብር ወርቅ የሚበልጥ ነገር ባገኝልህ የልቤ ሞልቶልኝ እፎይ እል ነበረ እልሜ እውን ሆኖ ችዬው ብከፍልህ ተመስገን (2x) ተመስገን (2x) ከፍ በል (2x) ከፍ በል (2x) (ሃ ኢየሱስ) (4x) ብቻዬን ስኖር በባዕድ ምድር ጐኔ ሆነህ እንደዐይን ምትጠብቅ ሆድ ሲብሰኝ ሳለቅስ ከፍቶኝ አይዞህ ባዬ ምትደርስልኝ ሁልጊዜ ሳስብ እጅግ ይደንቀኛል ለእኔ ያለህን ፍቅር ሳስብ ይገርመኛል ወድሃለሁ ብልህ ሺ ቃላት ኖሮኝ ከተመስገን ሌላ ውድ ቃል ባገኝ ተመስገን (2x) ተመስገን (2x) ከፍ በል (2x) ከፍ በል (2x) አዝ፦ ምነው አቀም ኖሮኝ ችዬው ብከፍልህ ከብር ወርቅ የሚበልጥ ነገር ባገኝልህ የልቤ ሞልቶልኝ እፎይ እል ነበረ እልሜ እውን ሆኖ ችዬው ብከፍልህ ተመስገን (2x) ተመስገን (2x) ከፍ በል (2x) ከፍ በል (2x) (ሃ ኢየሱስ) (4x)