አዝ፦ ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው በሰው መንግሥት የሚያዝ??? ጋሻው የሚያፈርሰው ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው ይሄ ሃያል የሃያል ሃያል ነው ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው እነርሱ በፈርስ በጦር በሰይፍ ታምነው በላያችን ወጡ ሊያጠፉን ተማክረው የእኛ ኢየሱስ ግን ኧረ ማንስ ይችለው በአንድ መንገድ የወጡትን በሰባት በተናቸው (2x) አዝ፦ ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው ይሄ ሃያል የሃያል ሃያል ነው ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው የአምላኬን መሰውያ ሊማፍረስ ሲነሱ በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ በዛቻ ሲወጡ እግዚአብሔር አየ በቁጣው ተነሳ የህዝቡን ጠላቶች ድንገት በእርሱ ተመታ (2x) አዝ፦ ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው ይሄ ሃያል የሃያላን ሃያል ነው ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው ጦር ሲሰበቅበት ምንም የማይፈራ ቀስት ሲለጠጥበት ከቶም የማይሰጋ በጠላቶቹ ሰልፍበምክራቸው ሚስቅ መታሰቢያቸው ነህ ከምድር ላይ የሚፈልቅ??? (2x) አዝ፦ ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው ይሄ ሃያል የሃያላን ሃያል ነው ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው