እያስገረመኝ አሃሃሃ እያስደነቀኝ አሃሃሃ የአንተ ምህረት አሃሃሃ ቃላት አሳጣኝ አሃሃሃ መሽቶ እስኪነጋ አሃሃሃ መቁጠር እስከሚያቅት አሃሃሃ የአንተን ደግነት አሃሃሃ እንከን የሌለበት አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወዳጄ ምሥጋና ነው ያለኝ ይኸውና በእጄ/ከእጄ ከልቤ የፈለቀ የምሥጋና መስዋዕት እሰዋልሃለሁ አሽተተው የእኔ አባት (2x) ተፈጸመ ብሎ ነግሮኛል ጌታዬ አሃሃሃ በመስቀል ላይ ውሎ አሃሃሃ ተከፍሎ እዳዬ አሃሃሃ እንዲህ እንዲያ እያለ ማነው የሚከሰኝ አሃሃሃ ብሩክ የእግዚአብሔር ልጅ አሃሃሃ ጠበቃ ስላለኝ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወዳጄ ምሥጋና ነው ያለኝ ይኸውና በእጄ/ከእጄ ከልቤ የፈለቀ የምሥጋና መስዋዕት እሰዋልሃለሁ አሽተተው የእኔ አባት (2x) እስቲ ልነሳና አሃሃሃ ወደቤቴ ልውጣ አሃሃሃ ለያዕቆብ አምላክ አሃሃሃ መስዋዕቴን ልሰዋ አሃሃሃ እንደ ስፍሪዳ አሃሃሃ ያማረ ምሥጋና አሃሃሃ ላምጣ ልሰዋልህ አሃሃሃ ደግ አምላክ ነህና አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወዳጄ ምሥጋና ነው ያለኝ ይኸውና በእጄ/ከእጄ ከልቤ የፈለቀ የምሥጋና መስዋዕት እሰዋልሃለሁ አሽተተው የእኔ አባት (2x)