አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ (2x) ዘንዶውን ገጥመህ ያሸነፍክ ጌታ በሃይል በስልጣን የምትበረታ ጽኑ ሃያላንን ሁሉ ያሸነፍክ የሃያል ሃያል ኢየሱስ ብርቱ ነህ አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ ሰማይ ምድርን በስልጣንህ ቃል ፍጥረት እስኪደነቅ ሰርተሃቸዋል ስላልተገኘልህ ከቶ ለአንተ አቻ ስምህ ገነነ እስከምድር ዳርቻ አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ ሃይልህ ከሃያላን ሁሉ ይበልጣል ውሃን እንደግምብ ቀጥ አድርጐ ያቆማል ከአጥፊዎችም እጅ ክንድህ ያስጥላል የይሁዳ አምበሳ ማን ይመስልሃል አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ ሃይልህን ሳያውቁ የተነሱብህ አስከትተው ጦር የዘመቱብህ ክንድህ ገጥሟቸው ተሸንፈዋል ስማቸው ጠፍቶ አንተ ነግሰሃል አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ ሰማይ ምድርን በስልጣንህ ቃል ፍጥረት እስኪደነቅ ሰርተሃቸዋል ስላልተገኘልህ ከቶ ለአንተ አቻ ስምህ ገነነ እስከምድር ዳርቻ አዝ፦ በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ (2x)