Song Lyrics

ለዚህ ያደረስከኝ

Getachew Tadesse
Ene Yalzemerkugn
ጌታዬ ለዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ጌታዬ ለዚህ ያበቃኸኝ እኔ ማን ነኝ? ከየት ነው የመጣሁት ያነሳኸኝ ጌታ? የበግ ኮቴ ስከተል ነበር ጥዋት ማታ ከሳኦል ከፍልስጥኤም ከአማሌቅ ሁሉ ተርፌአለሁ የአንተ ጋሻነት በመኖሩ አሁንም እባብ ጊንጡን ረግጬ እኖራለሁ በዓለም ለዘለዓለም ስምህን እባርካለሁ አንደበቴ ተከፍቶ ዛሬ እናገራለሁ ሽባነቴም ቀርቶ እንደልብ እራመዳለሁ ያሰሩኝ የገዙኝ አጋንንት ለሞቴ ጥለው ሸሹ ጌታዬ አንተን ሲያዩ በሕይወቴ ምንም የለም ከታሰርኩት ሁሉ ተፈትቻለሁ ዘመኔን አንተን ክበር እያልኩ እኖራለሁ ጠላቶቼንም ከእግሮቼ በታች አስገዝተሃል ዘንዶውን በስለታም ሰይፍህ አንተ ወግተሃል እባብ ጊንጥን ልረግጥ ብቻ አይደለም የእኔ ድርሻ ልኖር ነው በቤትህ ሳመልክህ እስከመጨረሻ ሳስበው ይህ ብቻ አይደለም ደስታዬ ጥልቅ ነው የእኔን ፍቅር ለአንተ መግለጫዬ ይበቃኛል አሁንም ከአንተው ጋር እስማማለሁ አልማዝ ዕንቁ ጣኦቴን ከድንኳን አርቃለሁ የኦፊር ወርቄን በጅረት ድንጋይ ውስጥ ልጥል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection