አዝ፦ ፍቅርህ ልዩ ነው (4x) ትላንትን አይቼህ ዛሬም የማትለወጥ ለዘለዓለም ኢየሱስን አየሁ የነፍስ ወዳጅ ፍቅርህ ለዘለዓለምም የማያረጅ አዝ፦ ፍቅርህ ልዩ ነው (4x) ይሸከማል እርሱ እስከ ሽበት አይሰለችም እስከ ሽምግልና የጠራውን ያውቃል ያጸናዋል ይመራዋል በክብር ጐዳና አዝ፦ ፍቅርህ ልዩ ነው (4x) የማይታለፉትን ቀናት አለፍኳቸው በአንተ ብርታት ዛሬ ፀሐይ ወጥቶልኛል በአንተ ብዙ ሆኖልኛል አዝ፦ ፍቅርህ ልዩ ነው (4x)