Song Lyrics

መቼውንም አልረሳም

Getachew Tadesse
Ene Yalzemerkugn
አዝ፦ ይገርማል ይገርመኛል ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል መቼውንም ቢሆን አልረሳውም ውለታህን (2x) ኢየሱስ ለእኔ ያደረግኸውን ጌታዬ ስለእኔ የሆንከውን አዝ፦ ይገርማል ይገርመኛል ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል የትላንት ጥቁር ደመና በኢየሱስ ተገፎአልና እኔም ለሥሙ ክብር ለማይገአኝለት ወደር እዘምራለሁኝ በፍቅር አዝ፦ ይገርማል ይገርመኛል ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል ትላንትን የመራኝ ጌታ ዛሬንም ይመራኛል ገና እኔም ከእርሱ ጋራ እሠራለሁኝ ብዙ ሥራ አዝ፦ ይገርማል ይገርመኛል ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection