አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት (2x) ሸክሜ ከላዬ ወርዷል እስራቴም ተፈቷል ልቤ በደስታ ተሞልቷል ጌታንም ያከብረዋል ይገባዋል አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት ስለጽድቄ አይደለም ስለማንነቴ እንደስራዬ አይደለም የሰጠኝ አምላኬ ምህረቱ አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት ምንም ነገር የለኝም ለእርሱ የምሰጠው ከሰጠኝ አስበልጬ የማበረክተው ክብር ለእርሱ አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት (3x)