Song Lyrics

በአምላኬ እወራረዳለሁ

Feben Demissie
Selfu Yegziabher New
ጆሮ እያላችሀው ከማይሰሙ ዐይን እያላቸው ከማያዩ አማልክት ጋር አምላኬ አይወዳደርም እርሱን ማንም አያህልም አዎ አዎ አዎ (2x) አዝ፦ በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ በአምላኬ እወራረዳለሁ (2x) ናቡከደነጾር ላቆመው የወርቅ ምስል ምንም ቢሆን አልሰግድም ከሚነደው እቶን ሊያድነኝ እንዲችል አውቃለሁ ባያድነኝም አምነዋለሁ አዎ አዎ አዎ (2x) አዝ፦ በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ በአምላኬ እወራረዳለሁ (2x) አምላኬን ማምለክ ፍፁም አልፈራም በአምበሶች ጉድጓድ ብጣል እንኳን የሚያድን አምላክ ነው እኔ የማመልከው ብቻውን ጌታ ነው አዎ አዎ አዎ (2x) አዝ፦ በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ በአምላኬ እወራረዳለሁ (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection