ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (2x) የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው አዝ፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (2x) ያየነውን ኢላማውን አንስትም የጠላትን ምሽግ እናፈርሳለን የእግዚአብሔር ወታደሮቹ ነን እንተጋለን ግራና ቀኝ አንልም (2x) አዝ፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (2x) ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ የጽድቅንም ጥሉን ለብሱቹህ በሰላም ወንጌል በመዘጋጀት እግሮቻቹህ ተጫመው ይቁሙ (2x) አዝ፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (2x) የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (4x)