Song Lyrics

እርግጠኛ ነኝ

Feben Demissie
Selfu Yegziabher New
ዝናቡ ከላይ ሲዘንብ ጐርፉም ከታች ሲሞላ ከመሃል ቆሜ እምተርፍ አልመስል በንገዱን ባላውቀውም እርሱ ብዙ መንገድ አለው ይህ ይረዳኛል ያወጣኛል አዝ፦ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ብቻዬን አይደለሁም ኧረዳት አለኝ (2x) ሓሩሩ ቢያቃጥለኝ ፊቴ ጠቁሮ ቢታይ በረሃው ቅስሜን??? ቢያደክመኝም ብቻዬን ብመስል እንኳን ብቻዬን አይደለሁም እወጣዋለሁ እረዳት አለኝ አዝ፦ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ብቻዬን አይደለሁም ኧረዳት አለኝ (2x) ከጐኔ ነው ሁልጊዜ ስለእኔ ግድ ይለዋል ሃዘኔ ይሰማዋል የልቤን ያውቃል የሚያስጨንቁኝ ሁሉ በእርሱ ጉልበት ይፈታሉ ሳልነግረው ይረዳኛል የልቤን ያውቃል አዝ፦ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ብቻዬን አይደለሁም ኧረዳት አለኝ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection