መሃሪ የሆነ አምላክ ለዘለዓለም ማይተወን የደህንነት ፀሐይ ያወጣልን በጽድቅ መንገድ የሚመራን በጨለማ ላሉ ሚያበራ ካህናችን ኢየሱስ አዝ፦ ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) መቃብር ባዶ ነው ዛሬ ድንጋዩ ተንከባልሏል ክርስቶስ ኢየሱስ ተነስቷል ዛሬም ለዘለዓለም ጌታ ኢየሱስ ሕያው ነው በክብር በአባቱ ቀኝ ያለው አዝ፦ ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) ድምጻችንን ከፍ አድርገን ለአዳኛችን እንቀኝ ማዳኑን እያስታወስን የአምሎ ቀናችን ነው ዛሬ ተስፋችንን የምናስብበት ድል ለነሳው ልንዘምር አዝ፦ ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) አዝ፦ ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x) ሃሌሉያ (2x) ኢየሱስ ሃሌሉእያ (2x) አዝ፦ ሊመጣ ነው (3x) ሊመጣ ነው (3x)