Song Lyrics

ይሳካል

Feben Demissie
Selfu Yegziabher New
ህልመኛ ነኝ ህልም አለኝ የማያስቀምጠኝ ባሳብኩት ቁጥር ውስጤን የሚያዘልለኝ ለሌላው ባዋየው ቀድሞን ሁሌ ላይረዳኝ ቀባጣሪ አስመሰለኝ ነገሬን ሲሰማኝ ሁሁሁ አይ አይ (2x) እኖር ነበር በተከለለች ትንሽ ሜዳ ትኩስ አየር ሲገባ ተሰማኝ በቅጥሩ ቀዳዳ ተስፋ መልዕክት ይዞ ነው የመጣው ወደ እኔ ሰብሬ የመውጣቴ ዛሬ ነው ቀኔ ሁሁሁ አይ አይ (2x) (ማነው ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ያለው) መድረሻ የለሽም (ማነው ያለው) ፍሬያማ አትሆኝም (ማነው ያለው) ለሌላው አተርፊም ይሳካል ይሆናል (3x) ለሚያምን ሁሉ ይቻላል (3x) ምንም የሚያቅተኝ የለም ለእኔ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል (3x) ምንም የሚያቅተኝ የለም ለእኔ እንደ ንስር ክንፍ አውጥቼ??? እበራለሁ የኋላዬን ትቼ እበራለሁ የኋላዬን ትቼ ምንም የሚያቅተኝ የለም ለእኔ (3x) ምንም የሚያቅተኝ የለም ለእኔ (ማነው ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ያለው) መድረሻ የለሽም (ማነው ያለው) ፍሬያማ አትሆኝም (ማነው ያለው) ለሌላው አተርፊም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection