Song Lyrics

ለምንድን ነው

Feben Demissie
Selfu Yegziabher New
አዝ፦ ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ? ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ? ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ተለይቼ አታየዋለሁ ከሰው መሃል እታየዋለሁ ገና ከሩቅ እታየዋለሁ ለየት ብዬ እታየዋለሁ ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል የእኔን መግባት መውጣት መከታተል ይይቀኑ ስራው ሆኖለታል ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብሎ ይፈራል የጌታን እርምጃ ማወቅ ተስኖታል (2x) አዝ፦ ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ? ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ? ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ተለይቼ አታየዋለሁ ከሰው መሃል እታየዋለሁ ገና ከሩቅ እታየዋለሁ ለየት ብዬ እታየዋለሁ ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል በዚህ በዚያ እያለ ሊያስቆመኝ ቢሮጥም ለእኔ ያጠመደው ወጥመድ አልተሳካለትም መንግሥቱ ጠበበ የጠላት በየእለቱ እግሮቼ በስፋት ሲራመዱ ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብሎ ይፈራል የጌታን እርምጃ ማወቅ ተስኖታል አዝ፦ ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ? ለምንድን ነው የሚከታተለኝ? ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ? ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ተለይቼ አታየዋለሁ ከሰው መሃል እታየዋለሁ ገና ከሩቅ እታየዋለሁ ለየት ብዬ እታየዋለሁ ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል ምን አይቶብሻል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብሻል (3x) ምን አይቶብሃል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብሃል (3x) ምን አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection