አዝ፦ አንደኛ ነውብዬ የምታመንበት (2x) በሔድኩበት ሁሉ ሁሌ ሞኮራበት (2x) ኢየሱስ ነው ለእኔስ ኢየሱስ ነው (2x) ከሲኦል ደጃፍ የመለሰኝ (እንደ ኢየሱሴ ማን ሊሆንልኝ ለሕይወቴ ቤዛ የሆነልኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ እጆቸን ይዞ ያሳደገኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ እስከ ፍጻሜው የሚያጸናኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ነውብዬ የምታመንበት (2x) በሔድኩበት ሁሉ ሁሌ ሞኮራበት (2x) ኢየሱስ ነው ለእኔስ ኢየሱስ ነው (2x) በሰማይ ቢሆን በምድርም (እንደ ኢየሱሴ ማን ሊሆንልኝ የልብን ሃሳብ የሚረዳኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ በፍቅሩ ቀርቦ የሚያጽናናኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ አትድከም አይዞህ በርታ የሚለኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ነውብዬ የምታመንበት (2x) በሔድኩበት ሁሉ ሁሌ ሞኮራበት (2x) ኢየሱስ ነው ለእኔስ ኢየሱስ ነው (2x) ከጠላቶቸ የታደገኝ (እንደ ኢየሱሴ ማን ሊሆንልኝ ስሙን ስጠራው አለሁ የሚለኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ ለቤቱ ስራ የመረጠኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ ታማኝ አድርጐ የቆጠረኝ (ለኔ እንደርሱ ማን ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ነውብዬ የምታመንበት (2x) በሔድኩበት ሁሉ ሁሌ ሞኮራበት (2x) ኢየሱስ ነው ለእኔስ ኢየሱስ ነው (2x)