Song Lyrics

ውለታው

አዝ:- ኧረ እንዴት ነው ውለታው የእርሱ ፍቅር እንዴት ብዬ ኧረ እኔስ እንዴት ልናገር (2x) እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው(2x) አዝ:- ኧረ እንዴት ነው ውለታው የእርሱ ፍቅር እንዴት ብዬ ኧረ እኔስ እንዴት ልናገር (2x) እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው(2x) እጅና እግሩን ጐኑን በጦር የተወጋው እጅና እግሬ ሰውነቴ ጤነኛ እንዲሆን ነው የሾህ አክሊል ደፍቶ በመስቀል የዋለው እጅና እግሬ ሰውነቴ ጤነኛ እንዲሆን ነው (2x) አዝ:- እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው (2x) ተራራ ሸለቆ አቀበት ሲወጣ የእኔን ስቃይ የኔን ውርደት ጌታ ወስዶልኝ ነው በጅራፍ ሲገረፍ በጥፊ ሲመታ የእኔን ስቃይ የኔን ውርደት ጌታ ወስዶልኝ ነው (2x) አዝ:- ኧረ እንዴት ነው ውለታው የእርሱ ፍቅር እንዴት ብዬ ኧረ እኔስ እንዴት ልናገር (2x) እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው(2x) መስቀል ተሸክሞ እንዲያ ሲንገላታ ኢየሱሴ ለኔ ብሎ በደዌ ተመታ የሕማም ሰው ሆነ በዝቶበት አበሳ ኢየሱሴ ለእኔ ብሎ በደዌ ተመታ (2x) አዝ:- እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው (2x) አዝ:- ኧረ እንዴት ነው ውለታው የእርሱ ፍቅር እንዴት ብዬ ኧረ እኔስ እንዴት ልናገር (2x) እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው(2x) አዝ:- ኧረ እንዴት ነው ውለታው የእርሱ ፍቅር እንዴት ብዬ ኧረ እኔስ እንዴት ልናገር (2x) እጅግ በዛ ውለታው ከአእምሮዬ በላይ ነው(2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection