እየሱሴ የኔ ጠበቃዬ ለኔ እየሱሴ የኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ/2 ጠበቃዬ ለኔ ጠበቃዬ ለኔ/2 አንድ ነገር ገባኝ ከቃሉ ተረዳው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማነው የእርሱ ከልካይ ቢተክል ቢነቅል ሲያሻው ቢገነባ ተው የሚለው የለም የበላይ ነው ጌታ የበላይ ነው ጌታ/4 እየሱሴ የኔ ጠበቃዬ ለኔ እየሱሴ የኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ/2 ጠበቃዬ ለኔ ጠበቃዬ ለኔ/2 ወደሰማይ ቢኬድ ምድርን ቢዞር እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም አይገኝ ፍጥረታትን ሁሉ እርሱ ያስተዳድራል ስሙ ድንቅ መካር የበላይ ተብሏል የበላይ ተብሏል/4 ከጠላቴ በላይ የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው እየሱስ ጌታ ነው ጠላቴን አልፈራው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው ከሁኔታ በላይ የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው ጥሼው እሄዳለው ሁኔታን አልፈራው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው ሁኔታ ቢያስፈራ ምድር ብትናውጥ የማመልከው አምላክ ፈፅሞ አይለወጥ ከከበበኝ በላይ ጌታዬ በላይ ነው ባስጨነቀኝ ሁሉ የበላይ ጌታ ነው የበላይ ጌታ ነው/4 እየሱሴ የኔ ጠበቃዬ ለኔ እየሱሴ የኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ/2 ጠበቃዬ ለኔ ጠበቃዬ ለኔ/2 ስጋለባሽ ሁሉ በፊቱ ዝም ይበል ግዜው የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይናገር እግዚአብሔር ሲናገር ሁሉ ይገለበጣል የቆመው ተራራ በፊቴ ዝቅ ይላል በፊቴ ዝቅ ይላል/4 ከጠላቴ በላይ የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው እየሱስ ጌታ ነው ጠላቴን አልፈራው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው ከሁኔታ በላይ የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው ጥሼው እሄዳለው ሁኔታን አልፈራው አለና የበላይ የሆነው አለና የበላይ የሆነው