እመሰክራለሁ ጌታ ማዳንህን አንተ ድንቅ አድራጊ ልዩ መሆንህን ከሚያስፈራው ወጀብ ስንቱን አድነሃል ማዕበሉን ፀጥ አድርገህ በድል አራምደሃል ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ (x2) መዳኛ : ነህ : ጌታ : መዳኛ : ነህ መዳኛ : ነህ : እየሱስ : መዳኛ : ነህ ማምለጫ : ነህ : ጌታ : ማምለጫ : ነህ ማምለጫ : ነህ : እየሱስ : ማምለጫ : ነህ የተሰቀለውና : ከሞት : የተነሳው ለትሑታን : ደግሞ : ፀጋን : የሚሰጠው ምህረት : ርህራሄ : በእርሱ : ዘንድ : የሞላው የናዝሬቱ : እየሱስ : ለእኔ : መዳኛ : ነው ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ (x2) መዳኛ : ነህ : ጌታ : መዳኛ : ነህ መዳኛ : ነህ : እየሱስ : መዳኛ : ነህ ማምለጫ : ነህ : ጌታ : ማምለጫ : ነህ ማምለጫ : ነህ : እየሱስ : ማምለጫ : ነህ ወጥመድ : ተዘርግቶ : በሞት : ጥላ : መሃል ተውጦ : የቆየውን : ነፍሱን : መልሰሃል ለምስኪኑ : ደራሽ : ለተጎዳው : ቸር : ነህ መዳኛ : እየሱስ : ኤልሻዳይ : ጌታ : ነህ ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ