Song Lyrics

የነፍሴ ማምለጫ

Yenefsie Mamlecha

Ephrem Alemu
Yenefsie Mamlecha
አንተ የኔ ጌታ የነፍሴ ማምለጫ እታመንሃለው ሁሌ ጠዋት ማታ/2 አይቻለው ጌታ ክንድህን በህይወቴ ስታድናት ያቺ ነፍሴን ከጠላቴ እስከዛሬ የታደከኝ ለክብር ነው ከዚ ሌላ ምን እላለው ተመስገን ነው ተመስገን ነው ተባረክ ነው ከፍ በል ነው ተወደስ ነው ፀጋ የምትሰጥ የሰላም አለቃ ሰላምን ሳገኝ ሙት መንፈሴ ነቃ ገና አወራለው የእጆችህን ስራ ብርሃን በውስጤ በእጥፍ ስለበራ በእጥፍ ስለበራ ብርሃንህ ከኔ ጋራ/2 ጌታ ነህ ገናና ጌታ ባለዝና/2 አንተ የኔ ጌታ የነፍሴ ማምለጫ እታመንሃለው ሁሌ ጠዋት ማታ/2 ቢታመኑህ ቢኮሩብህ ታኮራለህ የመንግስትህ ወራሽ ዜጋ ታደርጋለህ ከሚታየው ከሚሰማው ትለያለህ ጌታ ቅዱስ ሰላሜ ነህ ትመቻለህ ትመቻለህ/2 ትለያለህ/2 ፀጋ የምትሰጥ የሰላም አለቃ ሰላምን ሳገኝ ሙት መንፈሴ ነቃ ገና አወራለው የእጆችህን ስራ ብርሃን በውስጤ በእጥፍ ስለበራ በእጥፍ ስለበራ ብርሃንህ ከኔ ጋራ/2 ጌታ ነህ ገናና ጌታ ባለዝና/2 አንተ የኔ ጌታ የነፍሴ ማምለጫ እታመንሃለው ሁሌ ጠዋት ማታ/2 አይቻለው ጌታ ክንድህን በህይወቴ ስታድናት ያቺ ነፍሴን ከጠላቴ እስከዛሬ የታደከኝ ለክብር ነው ከዚ ሌላ ምን እላለው ተመስገን ነው ተመስገን ነው ተባረክ ነው ከፍ በል ነው ተወደስ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection