ካንተ ወደማህ እሄዳለው አንተ የህይወት ቃል አለህ ዘመኔን በሙሉ ሰጠሁህ ጌታዬ አንተ የህይወት ቃል አለህ የህይወት ምንጭ ነህ ጌታ ለተጠማው አንተ የህይወት ቃል አለህ ምንጭህን አፍልቀህ ጌታ ታረካለህ አንተ የህይወት ቃል አለህ ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ እየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ ጌታዬ እየሱስ አንተ ትመቻለህ አንተ የፍቅር ቃል አለህ ልገልፅህ ብሞክር ካይምሮ በላይ ነህ የሱስ የምትገርም አምላክ ነህ ማለዳ ስነሳ ሁልግዜ አዲስ ነህ አንተ ዘላለም ልዩ ነህ ፍጥረት ተሰብስቦ ድንቅ ነህ ይበልህ አሜን እየሱስ ድንቅ ነህ ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ እየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ እንደሃጥያቴ ብዛት አልፈረድክብኝም አንተ የምህረት አምላክ ነህ ቸርነትህ ብዙ እየሱስ መልካም ነህ አንተ ከሰው ትለያለህ እንደሃጥያቴ ብዛት አልፈረድክብኝም አንተ የምህረት አምላክ ነህ ቸርነትህ ብዙ እየሱስ መልካም ነህ አንተ ከሰው ትለያለህ ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ እየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ አንተ እየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ