Song Lyrics

እታመነዋለሁ

Etamenewalehu

Ephrem Alemu
Yenefsie Mamlecha
እታመነዋለው ታማኝ ስለሆነ በቃሉ እውነተኛ ንጉስ የገነነ የገነነ ጌታ የህይወቴ አለኝታ ታሪክ ሰርቶ በእኔ ይገርመኛል መዳኔ ገረመኝ መዳኔ ደነቀኝ መዳኔ ኦ ገረመኝ መዳኔ ደነቀኝ መዳኔ ጠላት የቆፈረው ጉድጓዶቼን ደፍኖ እንዳልሞት አረገኝ ምህረቱን አግኖ ዛሬ በነፃነት ይኸው ዘምራለው ጠላት እየሰማ እየሱስ ጌታ ነው አለልኝ ጌታ ጌታ የማይዝል የበረታ አለልኝ ጌታ ጌታ ድለኛ ማይረታ ይሸነፋል ብዬ እኔ ማልሰጋበት እንዲያው ይባስ ብዬ ምወራረድበት የገነነ ጌታ የህይወቴ አለኝታ ታሪክ ሰርቶ በእኔ ይገርመኛል መዳኔ ገረመኝ መዳኔ ደነቀኝ መዳኔ ኦ ገረመኝ መዳኔ ደነቀኝ መዳኔ ጠላት የቆፈረው ጉድጓዶቼን ደፍኖ እንዳልሞት አረገኝ ምህረቱን አግኖ ዛሬ በነፃነት ይኸው ዘምራለው ጠላት እየሰማ እየሱስ ጌታ ነው አለልኝ ጌታ ጌታ የማይዝል የበረታ አለልኝ ጌታ ጌታ ድለኛ ማይረታ ተደላድያለው በእርሱ ተማምኜ እጅግ በሚመቸው ትከሻው ላይ ሆኜ የሚገርመው ጌታ ሆኖልኛል መከታ እኔ እንዳልሸነፍ ጠላቴን ድል መታ ስይጣንን ድል መታ ጠላቴን ድል መታ ጠላት የቆፈረው ጉድጓዶቼን ደፍኖ እንዳልሞት አረገኝ ምህረቱን አግኖ ዛሬ በነፃነት ይኸው ዘምራለው ጠላት እየሰማ እየሱስ ጌታ ነው አለልኝ ጌታ ጌታ የማይዝል የበረታ አለልኝ ጌታ ጌታ ድለኛ ማይረታ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection