ከትላንቱ ዛሬ ሕይወቴ አምሮበታል ለቅሶ ማታ ነበረ ጠዋት ደስታ ሆኗል ውድቀቴን ድክመቴን ለሚፈልገው ሄዳችሁ ንገሩት ዛሬም እንዳለሁ (2x) ዘንድሮማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) አሁንማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) ለእርሱ ሲመሽበት ለኔ ንጋት ሆኗል (3x) ያስለቀሰኝ ጠላት ዛሬ ግን አልቅሷል ጨለማዬ በርቶ ሁሌ ያዘምረኛል (2x) ዘንድሮማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) አሁንማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) ህልምን አየሁ ብሎ ላባቱ ቢያወራ ወንድሞቹ ቀንተው ሸጡት እንደባሪያ ዘመን ሲመጣለት ዙፋን ላይ ሲወጣ ሁሉም ሰገዱለት በተራ በተራ (2x) ለእርሱ ሲመሽበት ለኔ ንጋት ሆኗል (3x) ያስለቀሰኝ ጠላት ዛሬ ግን አልቅሷል ጨለማዬ በርቶ ሁሌ ያዘምረኛል ዘንድሮማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) አሁንማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) እንዲህ አልነበረም ባለፉት ዘመናት የእኛ ቤት ሲፈተሽ የመከራው ብዛት የፈረሰው ቅጥር በኢየሱስ ታድሶ ዛሬም ይዘመራል ገደቡ ተጥሶ (2x) ዘንድሮማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) አሁንማ ዘመን መጥቶልኛል (2x) ለእርሱ ሲመሽበት ለኔ ንጋት ሆኗል (3x) ያስለቀሰኝ ጠላት ዛሬ ግን አልቅሷል ጨለማዬ በርቶ ሁሌ ያዘምረኛል