Song Lyrics

ያንስበታል

ኢየሱስ ታየብኝ ገኖብኝ በኔ ላይ ፍጥረት እስኪያይ በኔ ላይ ዓለም እስኪያይ (2x) የማምለጫ አለቴ ነህ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ቀን ሲከፋ ያመለጥኩብህ ማትሰበር ነህ ምርኩዜ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ማን ሊነካኝ እኔ አንተን የዤ የተደረገልኝ ውለታ ተቆጥሮ አያልቅም በጌታ ዕድሜ ልኬን ሙሉ ብዘምር ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር (2x) የማምለጫ አለቴ ነህ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ቀን ሲከፋ ያመለጥኩብህ ማትሰበር ነህ ምርኩዜ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ማን ሊነካኝ እኔ አንተን የዤ አንተን ብዬ ድምጼን ሳሰማ በጻድቃን ጉባኤ ተሰማ ሰላም እመኛለሁ ለአገሬ ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ ኢየሱስ ይከብራል በአገሬ ኢየሱስ ታየብኝ ገኖብኝ በኔ ላይ ፍጥረት እስኪያይ በኔ ላይ ዓለም እስኪያይ (2x) ሰውነቴ ድኖ ቀረ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ባንተ ጉያ ሰላም አደረ በክፉ ቀን መሸሸጊያ አሃሃ ላይ ላይ ላይ ማንም የለም ከኢየሱስ ወዲያ ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር (2x) ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ ኢየሱስ ይከብራል በአገሬ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection