አንደምንም ብዬ እደርስበታለሁ የተናገረኝን ህጄ እወርሳለሁ ምን ሰልፉ ቢበዛ ውጊያው ቢጠነክር ጸጋው ይረዳኛል አይቶልኛል ክብር አዝ:-ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ (2x) ከፍታ ነው ለኔ ያስቀመጥከው (2x) ያ የተስፋ ቃሌ የእኔማ ወሩ እንደደረሰ ተሰማ ሰፈጸም በእምነት አይቼ ልጠብቅ እጆቼን ዘርግቼ (2x) አዝ:-ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ (2x) ከፍታ ነው ለኔ ያስቀመጥከው (2x) ያመጐናጸፊያ ወደቀብኝና ላገልግሎት ጠራኝ ጌታ ለየኝና በቃ ላገልግለው ወገቤን ታጥቄ መንፈሱን ልጠብቅ የሥጋዬን ንቄ አዝ:-ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ (2x) ከፍታ ነው ለኔ ያስቀመጥከው (2x) ክብር አለ ብሎ ሲነግረኝ ጌታዬን መለመን ጀመርኩኝ ሰፈጸም በእምነት አይቼ ልጠብቅ እጆቼን ዘርግቼ (2x) አዝ:-ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ (2x) ከፍታ ነው ለኔ ያስቀመጥከው (2x) የነገረን ትንቢት አካል ይለብስና እኔም በተራዬ በሳቅ እሞላና በጣር ክፍሌ ላይ እኔም እቆምና ኢየሱስ ይከብራል በኔ እንደገና አልችልም ብዬም አልልም ስንፍናን በአፌ አላወራም ቻይ ነው ጌታዬ ቻይ ነው አይሆንም ብዬም አልልም ስንፍናን በአፌ አላወራም ቻይ ነው ጌታዬ ቻይ ነው ያየተስፋ ቃሌ የኔማ ወሩ እንደደረሰ ተሰማ ሰፈጸም በእምነት አይቼ ልጠብቅ እጆቼን ዘርግቼ (2x) ቻይ ነው ጌታዬ ቻይ ነው (4x)