አታልፍም ብሎ መንገዴን ዘግቶ ሲፎክርብኝ ጠላቴ ቆሞ ድንገት እግዚአብሔር ክንዱን ዘረጋ የጠላቶቼ ወገብ ተወጋ አታልፍም ብሎ መንገድ ቢዘጋ በግራ በቀኝ እኔን ቢዋጋ እጄን ይዞ መራኝ ሌሊቱ ነጋ አታልፍም ብሎ መንገዴን ዘግቶ ሲፎክርብኝ ጠላቴ ቆሞ ድንገት እግዚአብሔር ክንዱን ዘረጋ የጠላቶቼ ወገብ ተወጋ እኔን ያየ ጠላቴ ድብን ይበል ጠላቴ እኔን ያየ ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ (2x) ድብን ይበል ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ ቅጥል ይበል ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ እስቲ እንበል እልልታ (2x) ሞትን ድል ላደረገው ጌታ ይገባዋል እልልታ እስቲ እንበል ሽብሸባ (2x) ሞትን ድል ላደረገው ጌታ ይገባዋል ሽብሸባ ይሞታል ብሎ ጠላት ሲያወራ አይወርስም ብሎ ጠላት ሲያወራ (2x) አሻገረኝ ጌታ የበላይ ነውና (4x) አልቆ ነበረ የኔ ጉዳይ ጌታ ባይመጣ ወርዶ ከላይ (2x) አትሞትም ብሎ ሞቴን ሰበረው የሞትን መውጊያ ድል አደረገው ድል አደረገው (2x) አታልፍም ብሎ መንገዴን ዘግቶ ሲፎክርብኝ ጠላቴ ቆሞ (2x) ድንገት እግዚአብሔር ክንዱን ዘረጋ የጠላቶቼ ወገብ ተወግቶ ወገብ ተወጋ (2x) አታልፍም ብሎ መንገድ ቢዘጋ በግራ በቀኝ እኔን ቢዋጋ እጄን ይዞ መራኝ ሌሊቱ ነጋ አታልፍም ብሎ መንገዴን ዘግቶ ሲፎክርብኝ ጠላቴ ቆሞ ድንገት እግዚአብሔር ክንዱን ዘረጋ የጠላቶቼ ወገብ ተወጋ እኔን ያየ ጠላቴ ድብን ይበል ጠላቴ እኔን ያየ ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ (2x) ድብን ይበል ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ ቅጥል ይበል ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ እስቲ እንበል እልልታ (2x) ሞትን ድል ላደረገው ጌታ ይገባዋል እልልታ እስቲ እንበል ሽብሸባ (2x) ሞትን ድል ላደረገው ጌታ ይገባዋል ሽብሸባ