አዝ: ያላንተ እንዴት ይሆናል ይሆናል ያላንተ መች ይዘለቃል ይዘለቃል፪x ያላንተ እንዴት ይሆናል ያላንተ መች ይዘለቃል ፍቅርን በውስጤ እየፈሰሰ ጠዋትና ማታ ነፍሴን አራሳ የከለለኝን ያንን ተራራ አፍርሶት ሄዷል ያንን መከራ፪x ካንተ ሌላ(፫x) አልፈልግም ሌላ ሌላ አያሸኝም ሌላ (፪x) እኔ አልመርጥም ሌላ ሌላ፪x እስከመጨረሻው ወደሀኛልና በከበረው ደምህ ገዝተሀኛልና ቀና ቀና ብዬ አሄ እንድሄድ አርጎኛል ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሀው ደግፎኛል፪x ቸሩ መድሃኒአለም መች በሰው ይፈርዳል የምህረቱ ብዛት ዛሬም አቁሞኛል፪x