ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና ይሞታል ብሎ ጠላቴ ጠላቴ አዋጅ ቢያነግር በእኔ ላይ አዋጁ እንደሆን አይሰራም አይሰራም አምላኬ እኮ አለ በሰማይ ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና አስተማማኝ ነው አምላኬ አምላኬ ቢደገፉበት ያኮራል ዙፋኑ አይነቀነቅ ዘሬ እንኳን ይገዛል ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና የልቤ አምላክ የልቤ የልቤ ልቤን በእርሱ አበረታው መሸሸጊያዬ ዋሻ ነው ክፉን ከቶ አልፈራው ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና