በዚች አጭር ዘመን ስንቱን አየሁባት እንደ እየሱስ ያለ ፈልጌ አጣሁባት እውነተኛ እርካታ ከእርካታም በላይ እንደ እየሱስ የለም በምድርም በሰማይ እርካታዬ ጌታዬ እርካታዬ/4 ያለኝ ከምንም ከማንም ያለኝ ለኔ ሚጠጋጋ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የህይወቴ ቤዛ ያለኝ መከታና ጋሻ ያለኝ ለጥም እርካታዬ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የዋርካ ጥላዬ አለም ያለው ሁሉ ሁሉም ነገር ከንቱ ካንተ ጋር መጣበቅ ማትረፊያ መንገዱ እኔስ አልከሰርኩም አንተን አንተን ብዬ ፀጋ በዝቶልኛል ይልቁን ጌታዬ እርካታዬ ጌታዬ እርካታዬ/4 ያለኝ ከምንም ከማንም ያለኝ ለኔ ሚጠጋጋ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የህይወቴ ቤዛ ያለኝ መከታና ጋሻ ያለኝ ለጥም እርካታዬ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የዋርካ ጥላዬ ለሰው ልፋቱ እንዲ ትርፉ ልፋቱ ነው ተረጋግቶ መኖር በእየሱስ ብቻ ነው እኔም ተረጋጋው ከቃሉ ሰምቼ እድል ፈንታዬ ነው ላምልከው ከልቤ እርካታዬ ጌታዬ እርካታዬ/4 ያለኝ ከምንም ከማንም ያለኝ ለኔ ሚጠጋጋ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የህይወቴ ቤዛ ያለኝ መከታና ጋሻ ያለኝ ለጥም እርካታዬ ያለኝ እየሱስ ብቻ ነው ያለኝ የዋርካ ጥላዬ