ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2) የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2) ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2) ይኀው አምልኮ ይኀውዝማሬ ይኀውጌታ ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው ሲያንስ ነው(x4) ኦሆሆሆበደረቅ ምድር ኦሆሆሆውሃ በሌለው ኦሆሆሆአንተን አጊኝቼ ኦሆሆሆተደስቻለው ኦሆሆሆእረካው በቃኦሆሆሆቆረጠ ጥሜ ኦሆሆሆዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆበልምላሜ ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)