ሲጀምር በቅባት ሲያልቅም በቅባት እግዚአብሔር ስላለ የኃያላን አባት አይወድቁም አንወድቅም ከዛሬ ጀምሮ ገና ይነሳሉ ቅባቱን ጨምሩ መንፈሱን ጨምሩ ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብኝ ወረደብኝ መንፈሱ ፈሰሰብኝ እግዚአብሔር በክብር በበቀል አስነሳኝ ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብጭ በአዳዲስ ዝማሬ በምሥጋና ሞላኝ ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብጭ እግዚአብሔር በክብር በበቀል አስነሳኝ ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብጭ በአዳዲስ ዝማሬ በምሥጋና ሞላኝ ኤልያስን ሳይቀር ያስፈራራችው ናቡቴን በርስቱ ያስገደለችሁን (2x) አረፍን ዘንድሮ እዩ ተቀብቷል ኤልዛቤልን ከላይ ይፈጠፍጣታል ውሾች ይበሏታል ጉድ ፈላባት ኤልዛቤል ጉድ ፈላባት ጉድ ፈላባት ኤልዛቤል ጉድ ፈላባት እንዲህ አትቀጥልም እንዳማረባት ጉድ ፈላባት ኤልዛቤል ጉድ ፈላባት ድንገት ሳታስበው እዩ ተነሳባት (2x) [1] ዓይኑ አረፈብኝ ወዳጄ (4x) ከሰዉ መሃል ሲያደላ ለእኔ አየሁት በዐይኔ (2x) ተሸክሞኛል በንስር ክንፍ እንደ እናትም አባትም ሆነልኝ (2x) ጌታ ኢየሱስ የእንደገና አምላክ እንደገናዬ በእጅህ መዳፍ ቀረጽከኝ (2x) ሆንከኝ ጌታዬ ጌታዬ (2x) (ባለውለታዬ) ኢየሱስ ጌታዬ (ሆንከኝ ጥላዬ) ጐልያድ ሚባለው የውጊያ ጦረኛ አርባ ቅን ሲፎክር ህዝቡን አልስተኛም (2x) ይፎክር ዝም በሉት ዳዊት እስኪመጣ በጠጠር ይወድቃል የማታ የማታን የማታ የማታ [2] የማታ የማታ ድሉ የጌታ ነው የማታ የማታ (2x) ተሸክሞኛል በንስር ክንፍ እንደ እናትም አባትም ሆነልኝ (2x) ጌታ ኢየሱስ የእንደገና አምላክ እንደገናዬ በእጅህ መዳፍ ቀረጽከኝ (2x) ሆንከኝ ጌታዬ ጌታዬ (2x) (ባለውለታዬ) ኢየሱስ ጌታዬ (ሆንከኝ ጥላዬ)