አዝ፦ አመሰግንሃለሁ (3x) ጌታ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (3x) ጌታ አመሰግንሃለሁ ነፍሴ አንተን ታከብርሃለች ሁልጊዜም ትባርክሃለች መልካም ነህና ጌታ ለእኔ አመሰግንሃለሁ በዘመኔ መልካም ነህና ኢየሱስ ለእኔ አመሰግንሃለሁ በዘመኔ እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንዳሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጐ ነው የሚደረገው የሚሆነው እኔም አየሁ መልካምነትህን ለሚታገሱ ቸር መሆንህን (4x) አዝ፦ አመሰግንሃለሁ (3x) ጌታ አመሰግንሃለሁ ነፍሴ አንተን ታከብርሃለች ሁልጊዜም ትባርክሃለች መልካም ነህና ጌታ ለእኔ አመሰግንሃለሁ በዘመኔ መልካም ነህና ኢየሱስ ለእኔ አመሰግንሃለሁ በዘመኔ በጐነትህን ለመናገር ቸር መሆንህንም ለመመስከር አንደበቴን እከፍታለሁ እግዚአብሔር መልካም ነህ እላለሁ በምሥጋና ልዘምርልህ አዲስን ቅኔም ልቀኝልህ (2x)