ክብርህ ኃይልህ መንፈስህ (2x) ይህን ስፍራ ይሙላው (4x) ክብርህ ኃይልህ መንፈስህ (2x) ይህን ስፍራ ይሙላው (4x) ክብርህ ይውረድ ንፋስህ ይንፈስ እሳቱም ይንደድ መንፈስህ ይፍሰስ (4x) ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል እንዳንተ ያለ አምላክ የለም ከአንተ በቀር ከአንተ ሌላ የከበረ ክብርን የተሞላ ማንም የለም ማንም ከአንተ ሌላ (2x) የከበረ ክብርን የተሞላ ማንም የለም ማንም ከአንተ ሌላ ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል